text
stringlengths
208
100k
የዜናው ምንጮች እንደሚያስረዱት÷ የወረዳው ፖሊሶችና ታጣቂዎች በገዳሙ መነኰሳት ላይ የሚፈጽሙት እንግልትና ድብደባ የተባባሰው የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኅልፈተ ሕይወት መሰማቱን ተከትሎ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽኑ ሕመም እና ኅልፈት ገዳማውያኑን ተጠያቂ በማድረግ ነው፡፡ ቀደም ሲል በየጊዜው እየታሰሩ በተለቀቁት አበው መነኰሳት ላይ ያነጣጠረው ይኸው ርምጃ በአሁኑ ወቅት ደግሞ መነኰሳቱ ጨርሶ ገዳሙን ለቀው እንዲወጡ ከማዘዝና ከማስገደድ ጋራ የተያያዘ መኾኑም ተመልክቷል፡፡ Friday, August 31, 20...
ሁላችሁም ስለ ኢሜይላ ስለ የፍለጋ ሞተር ኢንክሪፕሽን (ብዕር ማዛመጃ) እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ነገሮችን ያጋጥሟቸዋል. በዚህ ዙሪያ ቢያንስ ትንሽ ልምምድ ካለዎት, በጥራት ጥቆማዎች የ SEO ጥቆማዎች እና ምክሮች (እንደ MOZ, Semel ወይም የፍለጋ ፕሮግራም ጀነራል) መለየት ይችላሉ, እና ባልሆኑ ባለሙያዎች የሚሰጡ ስለ ማጎልበት የአሠራር ሂደቶች ፋይዳ የሌለው እና አንዳንዴ የተሳሳተ መረጃን መለየት ይችላሉ.ሆኖም ግን, በዲጂታል ማሻሻጥ ሉህ ውስጥ አዲስ መጤ ከሆኑ ከሆኑ አንዳንድ የጥራት ንጥረ ነገሮ...
መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች በዓባይ ጉዳይ ቀረርቶና ሽለላ ማሰማት ሲጀምሩ ከባድ የሆነ የመረጃ እጥረት መኖሩን ስለተገነዘብሁ ስለግብጽ የኃይል ሚዛን ደረቅ መረጃ የጦርነትን መጥፎ መልክ ከሚገልጽ አስተያየት ጋር አቀረብሁ፤ የወያኔ ሎሌዎች ወዲያው በእኔ ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ከፈቱ፤ ድንቁርናው ከዚህ ይጀምራል፤ ማሪዮ ፊልሞና ብሩኖ ‹‹በአፍራሽ አስተሳሰባቸው የሚታወቁት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ዛሬም የግብጽን ጦር ገና ከሩቁ እንድንገብርለት ጉትጎታ ይዘዋል፡፡›...
መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም ግርግሩ የኢትዮጵያ ነው እንጂ የኦሮምያ አይደለም፤ ጥንቱኑ ለማጋጨት የተሰጠውን ስያሜ በስምነቱ ከማጽደቅ በላይ ለታቀደው ዓላማ አመቺ መሣሪያ ማድረግ ነው፤...
የካቲት ፩፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ መሆኑን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ገለጸ። ተመስገን ፦<<አቃቤ ህግ ዕዳ አለብህ >>በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና አቶ ዘሪሁን ገብረ-እግዚአብሔር በብዛት ከሚለቀቁት እስረኞች ጋር አብረው እንደሚፈቱ ምንጮች አረጋግጠውለታል። <<ይህ የሚደረገው ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድር...
አዲስአበባ(cakaaranews)ሰኞ፤ታህሳስ 9 ቀን፤2010ዓም.የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዘግናኝ መልኩ የተጨፈጨፉ ንጹሃን የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ጉዳይ መግለጫ ሰጡ።በመጀመሪያም ለኢትዮጵያ ሶማሌ ሟች ቤሰቦችና ዘመድ አዝማድም መጽናናት መኝቷል አቶ ለማ። በኢትዮ-ሶማሌ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጸያፍ ግድያ የፈፀሙት ሶዎች ኦሮሞ ህዝብ የማይወከሉ አስነዋሪ ግለሰቦች ናቸው ብሏል ፕሬዝዳንቱ።በተማሪም እንደ ኦሮሚያ ክልል መንግስት ይህ ክፉ ድርጊት ለሚመለከተው ቤተሰብ...
የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎት መቀመጫዉን ስጳኝ ካደረገዉ «ግሎባል ትሬድ ሊደርስ ግሩፕ» የ 2015 ዓ,ም የጥራት ተሸላሚ መባሉ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎችን እያነጋገረ ነዉ። በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የስልክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት፤ ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የሚሰጠዉ አገልግሎት ደካማ ሆኖ ሳለ የጥራት ተሸላሚ መባሉ ግራ የሚያጋባ ነዉ ። ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ ሽልማቱ የአስተዳደር ጥራት መሆኑንና ደንበኞች ለአቀረቡት አቤቱታ ተገቢዉን ምላሽ ለመስጠት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደ...
የቅዳሜ የካቲት 17 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. ስርጭት በአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና በኢትዮጵያ አስቸኳስ ጊዜ አዋጅ ላይ የጋዜጦች አስተያየት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው አመታዊ ዘገባ የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ይዞታ በሰላማዊ ሰልፈኞች፣ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች እና የሲቪክ ማኅበረሰብ ላይ በሚፈጸሙ የታቀዱ ጥቃቶች የተሞላ መሆኑን አትቷል። ዘገባው እንደሚለው ረዥም ጊዜ ባስቆጠሩ ግጭቶች ሰላማዊ ሰዎች የማያቋርጥ ጥቃት ይፈጸምባቸዋል። © 2018 Deut...
ወደአንድ መቶ የሚጠጉ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ አገራት የመጡ ስደተኞች ከሜዲትራኒያን ባህር ደቡብ ዳርቻ በምትገኘዉ የስፓኝ ግዛት ሆና በቀረችዉ የሜሊላ ልሳነምድር ሲገቡ 400 የሚሆኑት ግን በጠባቂዎች ተያዙ። ከአፍሪካ እየተባባሰ የመጣዉ የስደት ሁኔታ ያሳሰበዉ የስፓኝ መንግስት ወደየመጡበት አገር መመለሱን ስራዬ ብሎ በመያያዙ ከተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ትችት እየተሰነዘረበት ነዉ። በተለያየ መንገድ ወደአገሪቱ የሚሰደዱ ቁጥራቸዉ በመበራከቱም ወደአገራቸዉ የመመለሱ ተግባር እንዳለ ሆኖ ስደተኞችን ለማ...
ዓለምአቀፉን የፊናንስ ቀውስ ተከትሎ የተጠራው የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች የመጀመሪያ ጉባዔ ዋሺንግተን ላይ ከተካሄደ ሁለት ዓመት ገደማ ሆነው። የነዚሁ በኢንዱስትሪ ልማት የተራመዱት መንግሥታት መሪዎች በፊታችን ሐሙስና አርብ ደግሞ ደቡብ ኮሪያ ርዕሰ-ከተማ ሶውል ላይ አምሥተኛ ጉባዔያቸውን ያካሂዳሉ። ለመሆኑ አዲስ የዓለም የፊናንስ ስርዓትን በማስፈን ቀውሱ እንዳይደገም ለማድረግ ያኔ የተደረሰበት ስምምነት እስከምን ገቢር ሊሆን ችሏል? በዚህ ረገድ ቢቀር ከሌላ ቀውስ የሚያድን ወሣኝ ደረጃ ላይ ተደርሷል...
ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ተቋም የሂውማን ራይትስ ዎች የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የጆርጅ ቡሽ አስተዳደር ሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ፣ ሰዎችን የማሰቃየት ወንጀሎች መፈፀሙን የሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ እንዳለው ይፋ አደረገ ። ተቋሙ እንደሚለው የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽን ጨምሮ ሌሌችም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ህገ ወጥ የማሰቃየት ተግባር እንዲፈፀም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን በተለያዩ ጊዜያት ያሰባባሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ ። እንደ የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ የፕሬዝዳንት ...
(ኤፍ ቢ ሲ)- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዳርና ዳር ሙሉ ቁመት መጠናቀቁን የግድቡ ግንባታ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ተናገሩ። ኢንጂነር ስመኘው እንዳሉት አሁን ላይ የአቃፊ ግድቡ የአርማታ ሙሌት ስራ ከ11 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ ሆኗል። አሁን ላይ ያለው የግድቡ የግንባታ ደረጃም የግድቡን የሲቪል ስራ እያሳደገው ይገኛል ነው ያሉት። በግድቡ የሃይል ማመንጫ፣ የአሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያና በግድቡ ማስተንፈሻም 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኪዩብ የአርማታ ሙሌት ስራ ተከናውኗል። ከዚህ ባለፈ...
ክፍል አንድ ላይ ወዳጅና ጓደኛ ምን እንደሆነና እንደት እንደሚገኝ ባጭሩ ቀርቧል። ክፍል ሁለት ላይ ደግሞ ወዳጅነትን ለማጠንከርና ለመጠበቅ ጥርጣሬን ማጣራትና ማስወገድ፤ ከዛም አፍራሽ ነገር ከማሰብ ይልቅ ገንቢ ስለመሆን አቅርቤአለሁ። አንደኛውና ሁለተኛውን ክፍል ከሶስተኛው ክፍል ጋር ግንኙነቱን ለማወቅ ከፈለጉ መጀመሪያ የመጀመሪያወቹን ሁለቱን ክፍሎቹን ማንበብ አለብዎት። እዚህ ሦስተኛው ክፍል ላይ ደግሞ ጥቃቅን ስህተቶችን መከታተል የቱን ያህል አፍራሽ እንደሆነና መፍትሄዎችንም አብረን እናያለን። ጥቃቅን...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገሪቱን ሰንገው ስለያዟት ግጭቶች ማብራሪያ የሰጡበት የፓርላማ ውሎ መስከረም 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን በአገሪቱ ፕሬዚዳንት የመክፈቻ ንግግር የጀመረው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ፣ ሐሙስ ጥቅምት 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ተሰይሟል፡፡ የዕለቱ አጀንዳ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) መስከረም 29 ቀን የተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥራ ዘመናቸውን ለመጀመር ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት የ...
ዶ/ር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፳፩ - ታህሣሥ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፭ ዶ/ር ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ከአባታቸው ከመሪጌታ ሐብለ ሥላሴ ዘውዴና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘውዲቱ ደስታ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፳፩ ዓ. ም. አዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። ባገራችን ሥርአትና ባህል መሰረትም እድሜአቸው ለቀለም ትምህርት በደረሰ ጊዜ አዲስ አበባ በሚገኘው የልደታ ደብር ፊደል ቆጥረው ዳዊት ደግመዋል። ከዚያም በኋላ ዘመናዊ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ የቅድስት ሥላሴ ትምህርት ቤት አጠናቀቁ። በጊዜው ተመርጠው...
sewasew.com ዮዲት ጉዲት (Yodit Gudit) ማን ናት? በላይ ዘለቀ ማን ነው? ጀግና ያሠኙት ሥራዎቹ ምንድን ናቸው? የኢትዮጵያ አጠቃላይ መረጃ ወታደራዊ ደርግ አጼ ኃይለስላሴን ከስልጣን ሲያውርድ ያከናወናቸው መርሃ ግብሮች ምን ይመስሉ ነበር? አቡነ ጴጥሮስ በኢጣልያኖች በአደባባይ ሲገደሉ ሂደቱ እና በዕለቱ የታዩት ክስተቶች ምን ይመስሉ ነበር? የአፄ ቴዎድሮሥ ወደ ሥልጣን አመጣጥ ምን ይመሥል ነበር? አዲስ አበባ ከተማ መቸ እና እንዴት ተቆረቆረች፤ ለምንሥ "አዲስ አበባ" የሚለው ስም ተሠጣት?...
ኢትዮጵያ ከእዚህ በፊት ከመንግሥታት፣አህጉራዊ ወይም ዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት ብድር ወስዳለች።አሁን ያለባት የብድር መጠን ከ20 ቢልዮን ዶላር ወይንም ከ400 ቢልዮን ብር በላይ መሆኑ ይታወቃል።ወደ ''ሶቨሪን ቦንድ'' እንድትገባ በዝግ ምክርቤት ወሰነ የተባለው የብድር አይነት ግን ኢትዮጵያ ከግል አበዳሪዎች ሁሉ በደላሎች ብድር እየፈለገች እንድትበደር የሚያደርግ፣በሙስና ለተሰነገ ሀገር ፈፅሞ የማይመከር ነው።ለመሆኑ የሶቨርን ቦንድ ምን ማለት ነው? ''ኢንቨስቶፕድያ እንዲህ ይገልፀዋል። ''ሶቨሪን ቦ...
በሃያ አንደኛው ክ/ዘመን ውስጥ ሆና በ4ኛው ክ/ዘመን አስተሳሰብ ውስጥ ባሉ መሪዎች የምትመራው አዲስ አበባ፣ከተመሰረተች 130 ዓመታት ለመድፈን ቀናት የቀሯት አዲስ አበባ በኢትዮጵያ የቀደመውም ሆነ የወቅቱ ፖለቲካ ትኩሳት ውስጥ እራሷን የቻለች ፍልስፍና ነች።ከሁሉም የአገሪቱ ክፍል በአንድነት ተሰብስቦ የሚኖርባት አዲስ አበባ ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ የህወሓት የመከራ ዶፍ ከወረደባቸው የአገራችን ክፍሎች ውስጥ አዲስ አበባ በቀዳሚ ከሚጠቀሱት ውስጥ ነች።አዲስ አበባ ከጋዜጠኛ እስከ ከፍተኛ ምሁር፣ከቀን ሰ...
ዋሽንግተን ዲሲ — የእስልምና መንግስት በሊቢያዋ ሲርቲ ከተማ ባለፈው የካቲት ወር የነበሩት ተዋጊዎች ቁጥር ሁለት መቶ ብቻ እንደነበር ያስታወሱት -የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ምክትል አዛዥ ረዳት አድሚራል ማይክል ፍራንከን ዛሬ ግን በከተማዋ እና ዙሪያዋን ተዋጊዎቹ ወደሁለት ሺህ የሚጠጋ መሆኑን ኣመልክተዋል። በብሩኪንግስ ተቁዋም የመከላከያ ፖሊሲ ኤክስፐርት ማይክል ኦሃንሎን የእስልምና መንግስት ቡድንን ለመዋጋት የሚቀረጽ ማናቸውም ስትራተጂ ሶሪያንና ኢራቅ ብቻ ሳይሆን ሊቢያን...
ለሽብርተኝነት ጥቃት በመጋለጥ ሶማልያ በዓለም ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ መያዟ ተገለጠ።እ ጎ አ ከ 1991 ዓ ም አንስቶ ከሞላ ጎደል ለ 20 ዓመታት ያህል ሥርዓት አልበኛነት ነግሦባት በቆየችው፣ የአክራሪው የአሽ ሽባ ድርጅት አባላት ፣ በሰሜን መቅዲሹ፣ የጦር ልምምድ ሲያደርጉ የተደላደለም ሆነ የተረጋጋ መንግሥት እንደሌላት በሚነገርላት ሶማልያ፣ በአደገኛነት ከኢራቅ መላቋ እየተነገረ ነው። በሩሲያ ፣ ግሪክና የመን የአሸባሪነት አደጋ በማንሠራራት ላይ ሲሆን ፣ በህንድና አልጀሪያ ጋብ ብሏል። ይህን መግለጫ ያወ...
በቡድን-ሃያ ስብስብ ውስጥ ተጠቃለው የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የዓለም ኤኮኖሚ መንኮራኩር ከሆኑ ረዘም ያለ ጊዜ አልፏል። ቻይናን፣ ብራዚልን ወይም ሕንድን የመሳሰሉት መንግሥታት ባለፉት ዓመታት ያሳዩት የኤኮኖሚ ዕድገት እጅግ የሚደነቅ ነው። ይሁን እንጂ ዓለምአቀፉ የዕዳና የፊናንስ ቀውስ በእነሱም ላይ ቢሆን ተጽዕኖ ማሳደሩ አልቀረም። እነዚሁ ተራማጅ ሃገራት በአውሮፓው የዕዳ ችግር የተነሣ መላው ዓለም ከኤኮኖሚ ቀውስ ላይ እንዳይወድቅ በወቅቱ ብርቱ ስጋት አድሮባቸው ነው የሚገኙ...
በሊቢያ በኩል ወደ አውሮፓ ለመሻገር ከሚሞክሩት እና መሰል አደጋ ከሚደርስባቸው አፍሪቃውያን ውስጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንም ይገኙበታል ። ነፍሳቸውን የሸጡት ስደተኞች በባህር ላይ በዚህ ዓይነቱ ጉዞ ሜዴትራኒያን ባህር ውስጥ የሰጠሙ ፣ የባህሩ ጉዞ አልሳካ ብሏቸው በሊቢያ የሚንከራተቱ ፣ ከዚያም በባሰ ሁኔታ በሱዳንና በሊቢያ ዕስርቤቶች እንዲሁም በማልታ የስደተኞች ማጎሪያ የሚማቅቁ በርካታ ናቸው ። የተሻለ ኑሮ እና ህይወት ፍለጋ ከሞቀ ቤታቸው ፤ ከነሙሉ አካላቸው ወጥተው ለተለያዩ የጤና ችግሮች የተዳ...
የአሜሪካን ዕንደራሴ ኤድሮይ የሶማሊያን መንግስት የሚወጋውን አልሸባብን ትረዳለች በሚሏት በኤርትራ ላይ ሀገራቸው አስቸኳይ ዕርምጃ እንድትወስድ በጠየቁ ማግስት ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የተባለው ቡድን በሰጠው አስተያየት ኤርትራ ለአልሸባብ ድጋፍ ስለ መስጠቷ መረጃ አለመኖሩን ገልጿል ። ሆኖም በአገራት መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን መንስኤ የሚያጠናውና መፍትሄያቸውንም የሚጠቁመው ይኽው ቡድን ኤርትራ ሂዝቡል ኢስላም ለተባለውን ድርጅት ድጋፍ እንደምታደርግ የሚገልፁ ማስረጃዎች መኖራቸውን ጠቁሟል ። ኤርትራ ...
ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና ኢንቨስትመንቱን ማቋረጡን ለሪፖርተር ይፋ አደረገ፡፡ የኩባንያው ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ራም ካሩቱሪ ማክሰኞ መስከረም 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ማምሻውን ለሪፖርተር ከህንድ በላኩት የጽሑፍ መልዕክት፣ ኩባንያቸው በኢትዮጵያ የነበረውን ኢንቨስትመንት በማ...
አሰልቺ የመጀመሪያ ቀኖች ወደ የለም ይበሉ መጨረሻ የተሻሻለው: ዲሴ. 27 2017 | 1 የመጀመሪያ ቀኖች አንተ በእርግጥ ላይ መሄድ እፈልጋለሁ ያገኛሉ ወደ stereotypical እራት አንድ ፊልም ያለንን አማራጭ ጋር, አንዳንድ አዝናኝ ትዝታዎች ይገንቡ. የጨዋታ ምሽት: የወይን ጠጅ ወይም ሁለት አንድ ብርጭቆ ጋር መዝናናት. አንድ ፒሳ ማዘዝ, የእርስዎ ከልጅነቴ ጀምሮ የድሮ የትምህርት ቤት ቦርድ ጨዋታዎች ውጭ ለመቆፈር (ድርጊቱ ማሰብ, Twister, ማን እንደሆነ ገምት?) እና እርስዎ ምን ያህል አስ...
Home · Posts · Blog · Forum · Directory · Downloads · Videos · Search · About Us SELECT command denied to user 'kcgvincw_fusion1'@'localhost' for table 'fusion_site_links' Latest Links Search Enter Keywords: Articles News Forum Posts Downloads Web Links Members በቃ! በቃ! ወያኔ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 20 ዓመታት በሃገራችን ህልውናና በዜ...
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተጀመረው የለውጥ ጉዞና የወደፊት አቅጣጫ ለ10 ቀናት ዝርዝር ግምገማ በማድረግ ትናንት ማምሻውን በስኬት አጠናቋል። ግንባራችን ኢህአዴግም በጥልቅ ለመታደስ የጀመረውን ንቅናቄ ዳር ለማድረስ በቅርቡ ራሱን ገምግሞ አቅጣጫ ማስቀመጡ የሚታወስ ሲሆን ከግምገማው በመነሳትም ሀገራችን ኢትዮጵያና ክልላችን በፖለቲካዊ፤ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስኮች ያለችበትን ሁኔታ በዝርዝር በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። አስር ቀናት በፈጀው የአሁኑ ውይይታችን፣ ...
ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ይፋ ሆነ - የፋይናንስ ተቋማት ሕግጋት ይከለሳሉ - የመንግሥታዊ ተቋማት ክፍያ ሥርዓት በኤሌክትሮኒክስ እንዲፈጸም ይደነግጋል - የፋይናንስ ተቋማት ከአዲሱ ስትራቴጂ ጋር የተጣጣመ አደረጃጀት ይኖራቸዋል የአገሪቱን የፋይናንስ አገልግሎትና ተደራሽነት ወደ ላቀ ደረጃ ያራምዳል የተባለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ይፋ ሆነ፡፡ ስትራቴጂውን ለመተግበር የፋይናንስ ኢንዱስትሪው የሚመራበት አዳዲስ ሕግጋትና ማሻሻያዎች እንደሚደረጉ ታወቀ፡፡ የአገሪቱን የ...
አበበ ቢቂላ እና ጥቅምት 11 በቶኪዮ ኦሊምፒክ ‹‹በጣም ደስ ብሎናል ምኞታችን ሞላ አሸንፎ መጣ አበበ ቢቂላ፤ በጥቅምት 11 በሩጫው ገበያ አቤ ይዞት መጣ የወርቁን ሜዳሊያ›› የሚለው ዘፈን ከተዘፈነ ጥቅምት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. 53 ዓመት ሞላው፡፡ ኢትዮጵያ በየአራት ዓመቱ በሚከናወነው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለመጀመርያ ጊዜ በማራቶን በሮም ኦሊምፒክ (ጳጉሜን በ1952 ዓ.ም.) ያስገኘው አበበ ቢቂላ (1925-1966) በቀጣዩ የቶኪዮ ኦሊምፒክ (በጥቅምት 1957 ዓ.ም.) ሁለተኛውን ወርቅ በድል አድራጊ...
ሁማን ራይትስ ዋች የተባለው የሰብአዊ መብቶች ተማጓች ድርጅት የኬንያ የፀጥታ ሀይሎች ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ ናይሮቢንና ሰሜን ምስራቅ ኬንያን ከአል ሸባብ ደጋፊዎች ለማፅዳት በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሰዎች የገቡበት እንዳይታወቅ አድረገዋል ሲል ከሷል። ናይሮቢ — ሁማን ራይት ዋች የኬንያ መንግስት በአሸባሪነት የሚጠረጠሩ ሰዎችን ለመንቀል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አቁሞ በተግባሩ ላይ ምርመራ እንዲያካሄድ ጥሪ ማቅረቡን ታውቋል። “ሞትና መሰወር” በሚል ርእስ የወጣ ዘገባ ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ 34...
የቡድን ሰባት አባል ሃገራት ፤ በአውሮፓው ህብረት ሰብሰቢነት ብራሰልስ፣ ቤልጅየም ላይ ተሰብስበው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከመምከራቸውም ፣ ጉባዔአቸውን ሲያጠቃልሉ መግለጫ አውጥተዋል። ስምንተኛ አባል የነበረቸውን ሩሲያን ያገለሉት የምዕራባውያን መንግሥታት መሪዎች፤ ከ 70 ዓመት በፊት ፤ በናዚ ጀርመን ላይ የዘመቱት የ 2ኛው የዓለም ጦርነት ተጓዳኝ ሃገራት ከምዕራብ በኩል ጦራቸውን በኖርማንዲ በኩል ያስገቡበትን ዕለት ነገ በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ያስቡታል። በዚሁ ክብረ በዓል እንዲገኙ የተጋበዙት የሩሲያው...
የ150 ሚሊዮን ዶላር ብድር የተገኘለት የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ የግል ሎጂስቲክስ ኩባንያዎችን እንዲያካትት ተጠየቀ ከዓለም ባንክ በተገኘ 150 ሚሊዮን ዶላር ብድር በ138 ሔክታር መሬት ላይ የማስፋፊያ ግንባታዎች እንደሚካሄዱበት የሚጠበቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ፣ የግል የሎጂስቲክስ የዕቃ አስተላላፊዎችን ማሳተፍ የሚያስችሉ ግንባታዎች እንዲያካትት ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር ባስጠናው ጥናት መሠረት፣ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ የጋራ አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ ፋሲ...
ሦስተኛው የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ተጀመረ - ገንዘቤ ዲባባና ሐጎስ ገብረ ሕይወት ድል ቀንቷቸዋል የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) በተለያዩ የአውሮፓና የአሜሪካ ከተሞች የሚያከናወነውንና ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ በሚካሄደው የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ገንዘቤ ዲባባና ሐጎስ ገብረ ሕይወት በ1,500 ሜትርና በ3,000 ሜትር አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡ አይኤኤኤፍ በስድስት የተለያዩ ከተሞች የሚያከናውነው የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ በጀርመኗ ካርልሰ...
ቅኝት የተካሄደባቸው የአዲስ አበባ ተቋማት መንግሥትን ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረጋቸው ተገለጸ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግሥት በጀትና ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በ26 ባለበጀት የከተማው አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች ላይ ባካሄደው ግምገማ አስተዳደሩን ለአላስፈላጊ ወጪዎች የዳረጉ ክስተቶች መታዘቡን አመለከተ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ረቡዕ መስከረም 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ውይይት፣ እነዚህ ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች የተመደበላቸውን የካፒታልና የመደበኛ በጀት ደንብና መመርያ ከሚፈቅደው ው...
ብሶት የበዛበት ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ባለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የአሠራርና የአስተዳደር ለውጥ ከተደረገባቸው ነገሮች ውስጥ፣ የግብር አከፋፈልና አሰባሰብ ለመሆኑ አከራካሪ አይመስለኝም፡፡ የአገሪቱ የኢኮኖም ዘርፍ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፍ እየተቀየረ ሲመጣ፣ የግብር አከፋፈልና አሰባሰብ ሕግጋቶችና ደንቦችም በሚታይና ጉልህ በሚባል መንገድ ተቀይረዋል። የግብር አከፋፈሉና አሰባሰቡ “ባህላዊ” ከመሆን አልፎ “ዘመናዊ” እየመሰለ ለመምጣቱ ...
ቃልና ተግባር ሳይጣጣሙ መንግሥት የሕዝብ አመኔታ እንደማያገኝ ማመን አለበት! የገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ መሥራችና ዋነኛ አባል የሆነው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ35 ቀናት ያካሄደውን የግምገማ ስብሰባ ሲያጠናቅቅ ባወጣው መግለጫ፣ በራሱ ላይ የሰላ ሒስ በማካሄድ የእርምት ዕርምጃና የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ሕወሓት ሕዝባዊ ወገንተኝነቱ አስተማማኝ መሆኑን፣ ፈተናዎች በገጠሙት ቁጥር ራሱን በሚገባ እየፈተሸና ወቅቱን የጠበቀ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ በመውሰድ ጥንካ...
30ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጥር 20 እና 21 ቀን 2010 ዓ.ም. በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በአሁኑ የመሪዎች ጉባዔ የፀረ ሙስና ዘመቻ፣ የአፍሪካ ኅብረት ማሻሻያ፣ ነፃ የንግድ ቀጣና መመሥረት፣ የአፍሪካን የአየር ክልል ለአፍሪካ አየር መንገዶች ነፃ ማድረግና በአኅጉሪቱ በሚታዩ የፀጥታ ሥጋቶችና ሌሎች አጀንዳዎች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ ባለፈው እሑድና ሰኞ በተካሄደው 30ኛው የመሪዎች ጉባዔ የአርባ ዘጠኝ አገሮች መሪዎች ተገኝተው ነበር፡፡
የቦኮሃራም ሽምቅ ተዋጊዎች ሰሜን ምሥራቅ ናይጀሪያ ውስጥ "ሰዎችን በፈንጂነት" የመጠቀማቸው ሁኔታ ባስፈሪ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መረጃ ድርጅት/ዩኒሴፍ/በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የቦኮሃራም ነውጠኞች በተለይ ልጃገረዶችን በመመልመል ፈንጂ አያስታጠቁ በአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት እንዲሳተፉ ማድረጋቸው ሁኔታ ከባለፈው ዓመት በአራት እጥፍ ማደጉን ዩኒሴፍ የገለፀው፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። No media source currently available
20ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድላ ይገኛል። በዚህ ጉባኤ ከቀረቡ የዘርፉ ተመራማሪዎች ጥናት አንዱ በወሲብ ንግድ መሠማራት በሕግ ቢከለከል በHIV ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እንዲቀንስ ይረዳ እንደነበር አመልክቷል። ደቡብ አፍሪቃ በዓለማችን በ«HIV» የተያዙ በርካታ ሰዎች የሚኖሩባት ሃገር ናት። በጥናት በተገኘ መረጃ መሠረት አሁንም በቀን ከ 1.000 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ይያዛሉ። በአሁኑ ወቅት የፀረ HIV ተሐዋሲ መድኃኒት የሚጠቀሙ ሰዎች በመበራከታቸዉ የበሽታዉ ገዳይነት የቀነሰ ይመስላል...
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ስነምግባር ደንብ እንደማይፈርም አስታወቀ በሀገሪቱ ፓርላማ ሕግ ሆኖ እስከወጣ ድረስ ፓርቲ ው እንደገና የሚፈርምበት ምክንያት የለም ብለዋል። ኢህአዴግን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች በሚሳተፉበት የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመግባት እንደ ቅድመ ሁኔታ እየቀረበ ያለው የምርጫ የስነ-ምግባር ደንብ በቅድሚያ ፈረሙ የሚባለውን “እኛ እንደቁምነገር አንቆጥረውም” ሲሉ የመለሱት ኢንጂነሩ ከኢህአዴግም ጋር የሚደረግ ማናቸውም ውይይት በቅድመ ሁኔታ ላይ መመስረት እንደሌለበት ገልፀዋል። በ...
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው ፊልማ ማየቱ ወደ ፊልም መስራት ገፍቱታል ከምንም በላይ የፅሁፍ ፍላጉትም ችሎታም አለው በብዙ ቤት ያለው እውነተኛ ታሪክ የሆነው የጭን ቁስል ደራሲ ነው ተክሉ በተጨማሪም ሌላ መፅሀፍ ለአንባብያን አድርሶል። የራሱን ፊልም ከመስራት በተጨማሪ አንዳንድ ፊልሞችን በስክሪብት ፅሁፍ ተሳትፎል በኢትዮጲያ ፊልም ውስጥም ትንሽ የማይባል አስተዋፆ በድርሰት እና በዝግጅት አሻራውን አስቀምጡል።
Sept. 7, 2017, 12:50 p.m. by EtMDBደራሲ(Writer)፦ የታሪኩ ፈጣሪ ሲሆን የፊልም ስራ ከመሰራቱ ፣ፊልሙ ቡድን ከመሰብሰቡ በፊት ያለ ባለሙያ ነው። በፊልም ሰራው ላይ ቢገኝ ታሪኩ ላይ የሚፈጠሩ ስህተቱችን ለማረም ይረዳል አብዛኛው ጊዜ ደራሲው በቀረፃ ወቅት አይገኝም። የፊልም ፅሁፍ(Screen play)፦ የቀረበለት ድርሰት ወደ ፊልም ፅሁፍ የሚቀይር ባለሙያ ነው። የቀረበለትን ፅሁፍ ቃለ ተውኔት የሚፅፍ ፣ ገፀ ባህርያትን የሚስል ሲፈልግ የሚጨምር እና የሚቀንስ ድርሰቱን በፅሁፍ ፊልም ...
የብርሃን መጠላለፍ የብርሃን መጠላለፍ እንደማንኛውም ሞገድ መጠላለፍ ነው እንጂ ልዩ አይደለም። ለምሳሌ አንድ የረጋ ውሃ ላይ ሁለት ልጆች የተለያየ ቦታ ላይ ጠጠር ቢጥሉ፣ ከጠጠሮቹ እየከበቡ የሚሰፉት ሞገዶች የሚሰሩት መጠላለፍ አንድ ቦታ በሃይል እንዲጎብጡ፣ ሌላ ቦታ እንዲያንሱ እያደረገ ለአይን የሚስብ የመጠላለፍ ቅርጾች በውሃው ገጽታ ላይ ይሰራሉ። ብርሃንም እንዲህ አይነት የመጠላለፍ ባህርይ ያሳያል። ጉዳዩን በቀላሉ ለማየት የያንግን ሙከራ ማካሄድ ይረዳል። የያንግ ሙከራ ምንድን ነው፣ አንድ አይነት ቀ...
ጌች ከሥራው የሚመለስበት ሰዓት እየተቃረበ ነው። ዛሬ አኒቨርሰሪያችን ስለሆነ ቀደም ብዬ ነበር ከሥራዬ የወጣሁት። እኔና ጌች የፍቅር ግንኙነት ከጀመርን ይኸው ስድስት ወራችንን ያዝን። ጌች እንደማያስታውሰው እርግጠኛ ነኝ። ጌች ሳይመጣ ለዕለቱ ያቀድኩትን አሰናድቼ መጠበቅ አለብኝ። ጌችን በትልቁ “ሰርፕራይዝ” ለማድረግ ፕላን ማድረግ የጀመርኩት ከሁለት ሳምንታት በፊት ነበር። ጌች አብዛኛውን ጊዜ ከሥራ የሚመለሰው ስድስት ፒ ኤም ላይ ነው። አረፈደ ከተባለ ሰባት ፒ ኤም ላይ ከች ይላል። ምን ያህል እንደማፈ...
አባይ ሚዲያ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፍነው የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ያፀደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት እንዲቀጥል የድጋፍ ድምፅ መስጠቱን ተከትሎ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ተቋውሞውን ገለጸ። የተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዳፀደቀው ከተዘገበ ከሰዓታት በኋላ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ በውሳኔው ቅር መሰኘቱን ገልጿል። በገዢው ፓርቲ እና በእህት ድርጅቶቹ አባላት የተጠቀጠቀው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እ...
በሀገር ክህደት እና የመንግስትን ንብረት በመዝረፍ ወንጀል የተከሰሱ ሶስት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ እንደገለፀው የእስራት ቅጣት ከተወሰነባቸው ግለሰቦች መካከል፤ ላለፉት ስምንት ዓመታት የሃገሪቱን ወታደራዊ ሚስጥር ለኤርትራ መንግስት አሳልፎ ሲሰጥ ቆይቷል የተባለ ተከሳሽ ይገኝበታል። ገብረህይወት ገብረጊዮርጊስ የተባለው ግለሰብ በሳዑዲ ዓረቢያ ተሰውሮ ከቆየ በኋላ፥ በኢትዮጵያ የፀጥታ ሀይሎች ጥብቅ ክትትል ተይዞ ወደ ሃገር እንዲመጣ መደረጉንም ቢሮው ገልጿል፡፡ ወንጀ...
ፍሬ ከናፍር ‹‹ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ ላይ የሚደረገው ውይይት እንዲተላለፍላት እንድትጠይቅ ያስገደዳትን ሁኔታ እንረዳለን፡፡›› የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አህመድ አቡዘይድ፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙርያ በሳምንቱ መጨረሻ በካርቱም ሱዳን ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው የኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ ሦስትዮሽ ውይይት ኢትዮጵያ እንዲተላለፍላት መጠየቋን ተከትሎ ለሚዲያ የተናገሩት፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ ለስድስት ወር የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ ...
የኢህአዴግ አንድ ሀሙስ ቀረው ጨዋታ….. | ማዕረግ ጌታቸው በድሬቲዩብ የኢህአዴግ አንድ ሀሙስ ቀርቶታል ጨዋታ ድፍን 27 አመት ሊሞለው እየተንደረደር ይገኛል ፡፡በዚህ ጊዜ ውስጥ ኢህአዴግ እንደ እባብ ስንቴ አፍረ ልሶ ዳግም ነፍስ ዘራ ? ስንቴስ የድመት ነፈስ ያለው መሆኑን አሳየ ? አዕላፍ ጊዜ ፡፡ልደቱ አያሌው “መድሎት “በተሰኘ መጽሐፉ የኢትዮጵያ የተቃውሞ ጎራ አንዱ መሰራታዊ ችግሩ ሁሌም ኢህአዴግ አብቅቶለታል እያለ ማሰቡ ነው ይላል ፡፡እንዲ ብሎ በማሰቡም የረጅም ጊዜ ዕቅድ አውጥቶ ኢህአዴግን ለማ...
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ የግብጽና የአረብ ኢሚሬትስ የጦር ሃይሎች ሳዋ ሰፍረዋል መባሉን ያጣጥላሉ። ተቀማጭነቱ አዲስ አበባ ያደረገው የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ዘጋቢ ያሰራጨው ዜና የፈጠራ መሆኑንን ይናገራሉ። አልጀዚራ ሆን ብሎ ከሀወሃት ጋር በመሞዳሞድ ዜናውን አየር ላይ እንዳዋለው ደጋገመው አንስተዋል። የአልጃዚራ አዘጋጅ አዲስ አበባ ሲገባ የተደረገለትን አቀባበልም እንደ አንድ ማሳያ ያሳያሉ፤ የአሜሪካ ሬዲዮ ይህንን ይላል ፎቶ – የአልጀዚራ አዲስ አበባ ሃላፊ Mohammed Taha Tewekel ...
|የፈለገ ሕይወት መጥምቁ ዮሐንስ ወቅስት ሐና ወቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ| በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው ፈለገ ሕይወት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፣ የቅዱስ ዑራኤል፣ እና የእናታችን የቅድስት ሐና ቤተክርስቲያን ጸበል ለመባረክ ከመንበረ ክብራቸው ተነስተው የግንቦት ልደታ እለት ከቤተክርስቲያኑ ወጥተው በመመለስ ላይ እያሉ በግምት ወደ ሁለት መቶ ሜትር ርቀት ላይ በሚደርሱበት ጊዜ የእናታችን የቅድስት ሃናን ጽላት የተሸከሙት አባት እግራቸው ይተሳሰራል፣ መራመድ ይሳናቸዋል በዚህም ከሌሎቹ ታቦታት ወደኃ...
መጋቢት፣ ግንቦትና ነሐሴ ውርጃ በስፋት የሚፈፅምባቸው ወራት ሆነዋል በታዋቂ ክሊኒኮች በራፍ ላይ ደንበኛ ፍለጋ የሚታትሩ ደላሎች አሉ ትምህርቷን ከዘጠነኛ ክፍል አቋርጣ የትውልድ መንደሯን ጥላ በስደት አዲስ አበባ እንድትመጣ ያስገደዳት ሳይታሰብ ድንገት የተፈጠረ እርግዝና ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ደብረብርሃን ከተማ፣ አብሯት ካደገው የልጅነት ጓደኛዋ ጋር ፍቅር የጀመሩት ገና በለጋ ዕድሜያቸው ነበር፡፡ ግንኙነታቸው ከጓደኝነትና ከከንፈር ወዳጅነት አልፎ አንሶላ ለመጋፈፍ ሲያበቃቸው ዕድሜያቸው ገና በአስራዎ...
የኢትዮጵያን ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታ በተመለከተ በሀገሪቱ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች በየጊዜው በሚያወጡዋቸው ጽሁፎች እና በሚሰጡዋቸው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለሕዝቡ መረጃ ማቅረባቸውን ቀጥለዋል። የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መ ኢ አ ድ» ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳለው፣ ህብረተሰቡ መንግሥት የሚፈፅመው የእንግልት፣ የእስር እና የግድያ ፣ ባጠቃላይ የመብት ጥሰት ሰለባ በመሆኑ ጥሰቱ በገለልተኛ አካል መጣራት አለበት፣ ተጠያቂውም በሕግ መጠየቅ አለበት። የመኢአድን ሀሳብ ...
አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ “የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት” በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ “የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት” በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ ምርቃት ባለፈው አርብ ማታ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተደረው ስነ ሥርአት ነው የተመረቀው። መጽሐፉ ከሦስት መቶ ገጾች በላይ ሲሆን የኦባማ አስተዳደር ከሠሀራ በመለስ የአፍሪካ ሀገሮች ባለው ስትራቴጂ ላይ የተመሰረተ ነው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ...
ህገ-ወጥ የሆነ የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር በድብቅ ቢፈጸምም፣ ከብዙሀኑ ህዝብ እይታ ግን ፈጽሞ ሊሰወር አይችልም! (በኦሮሚያ ውሃ ቢሮ የተሰጠ መግለጫ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የክልሉ ህብረተሰብ ከመቼዉም በላይ በህገ-ወጥ መልኩ የማዕድን ሀብትን በመዝረፍ፣ በመሸጥና በማስተላለፍ ላይ የተሠማሩ ልማታዊ ያልሆኑ ባለ ሀብቶችም ላይ ሆነ ግለሰቦች ላይ እርምጃን የመዉሰድ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ላይ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮረፖሬሽን በኢሉአባቦር ዞን ያዮ ወረዳ የኮል ፎስፌ...
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ የኢፌዲሪ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አስፋ አብዩ በጽፈት ቤታቸው የሰጡት መግለጫ ክቡር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ የሰጡት መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መግለጫ 10.06.2010 ክቡር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ጥር 25.2010 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ 12ኛው የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ ያደረጉት ንግግር የመንግስት ከሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ዛሬ በጽቤታቸ...
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከግብረ ሰዶማዊነት ጋር በተያያዘ ለተማሪዎች ክብረ ነክ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ታወቀ። የትምህርት ቤት መዘጋትን ጠብቀው በፍጥነት እየተገበሩ ያሉት ትምህርት በኢትዮጵያ የወንጀለኛ መቅጫ ጭምር የሚያስከስስ ነው። ይህንን ግምት ውስጥ በመክተት በየትምህርት ቤቱ በአስቸኳይ እየተሰጠ ያለው ትምህርት እንዲቆም፤ ይህ ትምህርት ተግባራዊ እንዲሆን የሚያደርጉ ግለሰቦች፣ የውጭ ድርጅቶች እና ትምህርት ሚንስቴር ለዚህ ተጠያቂዎች ናቸው። በመሆኑም ጉዳዩ የሚ...
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከተመሠረተ በኋላ ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ሰሞኑን አካሂዷል። ፓርቲው “የቅንጅት ወራሽ” በሚል መርህ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ሊቀመንበር በማድረግ ጉዞውን ከጀመረ በኋላ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በ2002ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ዋዜማ የቀድሞው የሕወሓት ከፍተኛ አመራርና የመከላከያ ሚኒስትር የነበሩትን አቶ ስዬ አብርሃንና የቀድሞ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን በአመራር አሳትፎ ጉዞውን ቀጥሏል። ፓርቲው ሁለቱን ታዋቂ ግለሰቦች በአ...
ተጋባራዊ ዕውቀት ከሳይንስና ኢንጂነሪንግ ጥናት በመነሳት ሰውንና ከባቢውን ሊጠቅሙ ይችላሉ የተባሉ መሳሪያዎችን፣ ዕደ ጥበባትን፣ ዘዴዎችን፣ ሥር ዓቶችን ለማቀናበር የሚያግዙ መንግዶችን በተግባር ላይ የሚያውል የዕውቀት ዘርፍ ነው። ተግባራዊ ዕውቀት አዲስ ነገር አይደለም። ከ2 ሚሊየን አመት በፊት ጀምሮ ሰዎች የድንጋይ መሳሪያን በስራ ላይ እንዳዋሉ ይታዎቃል። ሌሎች ቀደምት ቴክኖሎጂወችን ብንመለከት እሳት፣ ልብስ እና እርሻን በምሳሌነት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ዕውቀቶች ለዘላለም ከሰው ጋር የነበሩ ቢመስሉም፣ ዕ...
በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አዲሱ ፕሬዚዳንት የፈረሟቸው የማስፈፀሚያ ትዕዛዞችና በተወካዮች ምክር ቤቱ እየተደረጉ ያሉ እንቅስቃሴዎች ፅንስን ማቋረጥን አስመልክቶ ላለፉ በርካታ ዓመታት ሲካሄዱ የቆዩ ንግግሮችን እንደገና አስፈትሿል። ፅንስን ማቋረጥ መብት ነው ብለው የሚያምኑ ቁጥራቸው ግማሽ ሚሊዮን የሚሆን ሰዎች አደባባይ በወጡ ሣምንት የዚያን ተቃዋሚ አቋም የያዙ ሰዎች ወደ ከተማዪቱ አደባባይ ወጥተዋል። ፅንስን ማቋረጥን የሚቃወሙ አሜሪካዊያን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ፅንስን ማቋረጥ እአአ በ1973 ዓ.ም. በሕ...
ታምራት ቶላ በወንዶች 10000 ሜ. ማሬ ዲባባ በሴቶች ማራቶን ሜዳሊያዎቹን አስገኝተዋል ታምራት ቶላ ነሐስ ያገኘበት የወንዶች 10000ሜ. ፍፃሜ በሪዮ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውሎ ተጠባቂ ከነበሩት የፍፃሜ ፉክክሮች አንዱ በሆነው የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን አትሌቶች ላለፉት አራት ዓመታት የርቀቱ ንጉስ ሆኖ የቆየውን ትውልደ ሶማሊያዊ የእንግሊዝ አትሌት ሞ ፋራህ ዳግም ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ ሞ ፋራህ በሪዮው ድሉ በኦሊምፒክ ውድድር በተከታታይ ሁለተኛ...
4 በዘመኑ መጨረሻ*የይሖዋ ቤት ተራራ+ከተራሮች አናት በላይ ጸንቶ ይቆማል፤ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ሕዝቦችም ወደዚያ ይጎርፋሉ።+ 2 ብዙ ብሔራትም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦+ “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራናወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+ እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።” ሕግ* ከጽዮን፣የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና። 3 እሱ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይፈርዳል፤+በሩቅ ካሉ ኃያላን ብሔራት ጋር በተያያዘም ሁሉንም ነገር ያቀናል።* እነሱ ሰይፋቸውን ማረሻ፣ጦራቸውንም ማጭድ ለማድ...
የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት ኃይል በሚደገፈው በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች እጅ አልገባችም ። የመቅዲሾ የዶቼቬለ ወኪል አዌስ ሁሴን እንዳለው አሁን በከተማይቱ የአስተዳደር ክፍተት ተፈጥሯል ። የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት ኃይል በሚደገፈው በሶማሊያ መንግሥ...
አራት ወር የዘለቀው የሊቢያ ውዝግብ በፖለቲካ ውይይት መፍትሄ እንዲፈለግለት የመፈለጉ አዝማሚያ ከሁሉም ወገኖች እየታየ ነው። የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን በጦር ርምጃ ብቻ ማስወገድ እንደማያቻል በወቅቱ ተስተውሎዋል። ይህ በዚህ እንዳለ የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች መሪ ማህሙድ ጂብሪል ትናንት በብራስልስ ቤልጅየም ከሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፣ ኔቶ እና ከአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት ጋ ተወያይተዋል። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ
የዓለም ዜና ከቀናት በፊት በሽንሌ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች በርዕሰ መስተዳድሩ አብዲ መሐመድ ኡመር አስተዳደደር ላይ ተቃውሞ ተቀስቅሶ እንደነበር ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። የተቃዉሞው መነሻ የአስተዳደር ብልሽት እና ሙስና ነው እየተባለ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለአስራ አንድ ዓመታት ታስረው የነበረዉ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የካናዳ ዜጋ በሽር ሙክታር ከእስር ተፈትተው ቶሮንቶ ካናዳ መግባታቸው ከሰሞኑ ተሰምቷል። በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተቃዉሞ እንቅስቃሴ መኖሩ እየ...
ተስፋና ዕልቂት ሞት ለላምፔዱዛ ሞት በላ ምፔዱዛ፣ ሞት ለነጻ ሕይወት! ለነጻ-ኑሮ! ሰው ሲሞት፣ ማንም ሰው በከንቱ ሲሞት ያሳዝናል። እንዴት ነው የሞተው? ሲባል ደግሞ የሚሰማው መልስ አንዳንዴ አንጀት ይበላል። የባህር ወሃ ሞገድ ሚዲትሬንያን ላይ መንገደኛን ሲበላ አዲስ አይደለም። የሰሃራ በረሃ ነጋዴንና መንገደኛን ከርሱ ውሰጥ ሲያስቀር እንደዚሁ የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም። ሰዎች ያን በረሃና ባህር ለመቋረጥ ሲጓዙ ይዘረፋሉ። ይገደላሉ። ሴቶች ብቻቸውን ከሆኑም ይደፈራሉ። ይህ አዲስ አይደለም። ሰው እንደ...
በሶማልያ ከፍተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዲፕሎማት ትላንት ሲናገሩ፥ ሶማልያ ጨነገፉ ከሚባሉት ሀገሮች ተርታ ወጥታ ወደ ማገገም ባደረገችው የለውጥ ጉዞ በደንብ ተራምዳለች ብለዋል። መንግስታቱን ድርጅት ወክሎ በሃገሪቱ የሚገኘው ኒኮላ ኬይ (Nicholas Kay) እአአ 2016ዓ. ም. ለሶማልያ በበርካታ ግንባሮች ወሳኝ ይሆናል ሲሉ ለፀጥታው ምክር ቤት አስረድተዋል። የቪኦኤዋ ማርገሬት ባሽር እና መጋን ዱዞር (Margaret Besheer and Megan Duzor) ዝርዝሩን ልከዋል፣ ሰሎሞን ክፍሌ አቅ...
የኢትዮጵያ ኤኮኖሚና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዘገባ፣ የደቡብ ሱዳን የሰላም ውይይትና በሸምጋዩ አካል ላይ ሠዘረ የተባለው ወቀሣ፣ ስጋት ያጠላበት የየመን የፀጥታ ይዞታ ኤቦላን ለመታገል ይበልጥ ተፈላጊ የሆነው ዓለም አቀፍ ትብብር፣ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን የኦሮሞ እና የጌዲኦ ተወላጆች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ቀስ በቀስ ወደ መኖርያ ቀያቸዉ እየተመለሱ እንደሆነ፤ ለጣብያችን መረጃዉን ያደረሱን የዓይን እማኞች ገለፁ። እንዲያም ሆኖ በግጭቱ የተፈናቀሉትና በሽዎች የሚቆጠ...
1) የጥምቀት ትርጉሙ በአጭሩ Quote: 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10፥2 ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤ የሐዋርያት ሥራ 19 1 አጵሎስም በቆሮንቶስ ሳለ ጳውሎስ በላይኛው አገር አልፎ ወደ ኤፌሶን መጣ፥ 2 አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ። ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት። 3 እንኪያ በምን ተጠመቃችሁ? አላቸው። እርሱም፦ በዮሐንስ ጥምቀት አሉት። 4 ጳውሎስም፦ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚ...
ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን: (Read in pdf) ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክደዋል። የፕሮፌሰር መስፍን ክህደት “እስላም ኦሮሞዎች ክርስቲያን ኦሮሞዎችን ነበር የገደሉት” ለማለት ከሆነ፣ ሀቁና መረጃዎቹ ከፕሮፌሰር መስፍን ክህደት ጋር እ...
በሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ያሸነፈው እና በኦሮምያ ለሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አጋርነቱን የገለጸው ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገር መመለስ እንደሚያሰጋው አስታውቋል። የኦሮሞ ፈደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር የአትሌቱን ስጋት እንደሚጋሩ ገልጸዋል። አትሌቱ የብር መዳልያ ያመጣ መሆኑን የገለጸው መንግሥት ግን ቢመለስ ምንም አይነት ጉዳት አይደርስበትም ብሏል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። No media source currently available
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከፍተኛ ደረጃ ከመከርበት ጉዳይ አንዱና ዋናው በውስጥና በውጭ ችግር በአፍጢሙ የተደፋውን የቱምሳ ኢንዶውመንትን አጠናክሮ ለማንቀሳቅስ ነው። የዛጎል መረጃዎች እንዳሉት ቱምሳ በእርሻ፣ በንግድ፣ በትራንስፖርት፣ በኤክስፖርት፣ በፋይናንስ ዘርፎች ሃይሉን አስተባበሮ ሲሰራ የንግድ ኢምፓየር ውዝግብ የነሳል የሚል ስጋትም አላቸው። የጫት ንግድ ውዝግብም ያከትማል። በራሱ ክልል፣ ለራሱ አርሶ አደሮች ማዳበሪያ እንኳን በአግባቡ ለመሸጥ እንዳይችል ከባንክ ብድር ጀምሮ በርካታ ጫና የተጣለበት...
አነስተኛ መስኖን በማስፋፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው- እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የህብረተሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚወስዱት እርምጃ እንደሚደግፉ አስተያየት ሰጪዎች ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ያለውን ጠንካራ የስራ ባህልና የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም ከድህንት ለመላቀቅ መስራት እንደሚገባ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ገለፁ ፡፡ ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ገናናነቷ ለመመለስ መደማመጥና መደመር ያስፈልጋል...ዶክተር አብይ አህመድ የዓሳ ማቀነባበሪያና ግብይት ማዕከል ማቋቋሚያ ...
ጅግጅጋ(cakaaranews)ሰኞ፤የካቲት 5/2010ዓ.ም. 7ተኛው የኢ.ፈ.ዴ.ሪ.ቤሔራዊ መከላኪያ ሰራዊት በዓል ቀን፤በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ርዕሰመዲና በጅግጅገጋ ተከማ በአገራቀፍ ደረጃ በአማረ ሁኔታ ተከብረዋል። በክብረበዓሉ ላይ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚገኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ.መከላኪያ ሰራዊት ምስራቅ እዝ አመራርና የጦር ሰራዊት መኳንትት አባላት፤የኢ.ሶ.ክ.መ.ልዩ ኃይል ከፍተኛ አመራርና የሰራዊቱ መኳንቶች አባላት፤እንድሁም የተለያዩ የክልሉ ጸጠታ አካላት ከፍተኛ አመራር አካላት፤ የክልሉ ፖሊስ ...
በርግጥ, ወደ እርስዎ ድር ጣቢያ ወይም ጦማር የሚወስድ ሌላ አገናኝ የመፍጠር ሂደቱ እርስዎ የሚገመቱ አይደሉም. በእንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎም, በ SEO ውስጥ መገንባት አገናኝ ከርዕሰ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ነው. ቀላል በሆነ መልኩ, በራስዎ ገጾች ላይ የተቀመጡ የኋላ አገናኞችን መቀበል እና በምላሽ መስጠት - commercial appraisers. እንደ እውነቱ ከሆነ, ጥራት ያለው አገናኝ ግንባታ ስትራቴጂ ለመተግበር ማመልከቻዎ በአጠቃላይ በሶፍትዌሩ ላይ አጠቃላይ አጠቃላይ ስትራቴጂዎን ለማፋጠን በጣም ጥሩው...
ካለፉት ሁለት ዓመታት አንስቶ በፌስቡክ በየቀኑ ባለመታከት ይጽፋል። የጽሑፎቹ ዋነኛ ማጠንጠኛዎች በመንግሥታዊ ተቋማት የሚወጡ የተጣረሱ ጽሑፎችን እየተከታተሉ እና እያነፃፀሩ መንቀስ ብሎም ማጋለጥ ነው። ለበርካታ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለይ ደግሞ ለፌስ ቡክ ተጠቃሚዎች እንግዳ አይደለም። ሙሉ ስሙ እሸቱ ሆማ ቀኖ ይባላል። በዋናነት ትኩረቱ የመንግሥት ተቋማት ተደጋጋሚ ኅጸጾችን እና ግድፈቶችን እየተከታተለ ማጋለጥ ነው። በምዕራቡ ዓለም እንዲህ አይነቱን ተግባር ባለሞያዎች በተደራጀ መልኩ የሚከታተሉት ...
መብራት ኃይል ከ5ሺ የሚልቁ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ ! ከቅነሳው ጀርባ የዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እጅ እንዳለበትም እየተነገረ ነው ከቅነሳው ጀርባ የዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እጅ እንዳለበትም እየተነገረ ነው “ሰራተኛ ሊቀነስ ነው የተባለው ግን የውሸት ውሸት ነው” አቶ መስክር ነጋሽ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን ከ5ሺ የሚልቁ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዶ/ር ደብረፂዮን ነገ ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ጋር በሚያደርጉት የፕላዝማ ውይይት ...
ዐውደ ጥበብ: ዶ/ር አብይ: - ካጠፋሁ ቆንጥጡኝ . . . ጐንደር: - አይ በርበሬ ነው የምናጥንህ 😂😂 https://t.me/joinchat/AAAAAEGznayjbWng0o2h7Q One of my turkish social media frnd sent me this book today Here is the translation for those who don’t understand turkish Lol ትርጉም Mohammed A Nassir ኢትዮጵያውያን በቁንጅናቸው ይኮራሉ። እንደውም በሕዝቡ መሀል የአፈጣጠር ታሪክ እንደሚከተለው...
የሳውዲ ዐረቢያ መንግሥት በሀገሩ የሚገኙ ሕጋዊ የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች በዘጠና ቀናት ውስጥ ሀገሩን ካላንዳች ቅጣት ለቀው እንዲወጡ ባለፈው መጋቢት 29/03/2017 ያወጣውና ከጥቂት ቀናት በፊት ቀነ ገደቡ የተጠናቀቀውን አዋጅ ባለፈው ሐሙስ ለአንድ ወር ማራዘሙ ተሰምቷል። በሳውዲ ዐረቢያ አሉ ከሚባሉት ከሁለት ሚልዮን የሚበልጡት ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ከሌላቸው መካከል፣ ብዙዎቹ ከአፍሪቃ እና እስያ ሃገራት የሄዱ የውጭ ዜጎች ሲሆኑ፣ የኢትዮጵያውያኑ ቁጥር ከ400,000 በላይ መሆኑ...
ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው HR 128 ውሳኔ በአሜሪካ ኮንግረስ ትላንትና በሙሉ ድምጽ ያለምንም ተቃውሞ መፅደቁ ተሰማ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው HR 128 ውሳኔ በአሜሪካ ኮንግረስ ትላንትና በሙሉ ድምጽ ያለምንም ተቃውሞ መፅደቁ ተሰማ፡፡በምክር ቤቱ የፀደቀውን ውሳኔ 128ን በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ውሳኔውን አስገዳጅነትን ያልያዘ በጣም ቀላል የሆነ ውሳኔ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ HR 128 ውሳኔ የኢትዮጵያ መንግስት ዴሞክራሲያ...
የኢሳት ዘጋቢ የተለያዩ የአካባቢው ነዋሪዎችን አነጋግሮ ለማረጋገጥ እንደቻለው 2ቱ ሰዎች ማለትም ሼህ ሁሴን እና አቶ ሰይድ አብደላ የተባሉት ሰዎች በገርባና በባቲ መካካል በመትገኘዋ ዱሪ ከተማ ላይ ሁለቱም አንገታቸው አካባቢ በጥይት ተመትተው ተገድለዋል። ሁለቱ ግለሰቦች በፌደራል ፖሊስ አባላት ከተያዙ በሁዋላ በመኪና ተጭነው ወደ ባቲ መወሰዳቸውን፣ መንገድ ላይም እንደተረሸኑ፣ ፖሊሶችም የአካባቢውን ሰዎች ጠርተው ” ሁለቱ ሰዎች መንገድ ላይ ሞተውብናልና መጥታችሁ ውስዱ” በማለታቸው ህዝቡ ወደ ቦታው ሄዶ ...
ከዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር ስማቸው አብሮ የሚነሳው አፄ ቴዎድሮስ በአኃዳዊ የአገዛዝ ሥርዓት አገሪቷን ያስተዳደሩ መሪ ናቸው፡፡ በትውልድ ስማቸው ካሳ ኃይሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳ እንዲሁም አንድ ለእናቱ የተባሉ የአፄውን የተለያዩ ማንነቶች የሚያንፀባርቁ ስያሜዎች ናቸው፡፡ የተወለዱትም አገሪቷ በባላባቶች ተከፋፍላ በምትመራበት በዘመነ መሳፍንት ወቅት ነበር። አባታቸው ደጃዝማች ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የቋራ ገዢ ነበሩ።
“ከወንድም ራስል ይበልጥ ወንድም ራስልን ይመስላል!”—በ1914 “ፎቶ ድራማን” የተመለከተ አንድ ግለሰብ የተናገረው በዚህ ዓመት፣ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ስለመሆኑ ጠንካራ እምነት እንዲኖራቸው ለመርዳት ሲባል የተዘጋጀው “የፍጥረት ፎቶ ድራማ” ለመጀመሪያ ጊዜ ለእይታ ከበቃ 100 ዓመት ይሞላዋል። የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳብ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚሰነዘር ትችትና ሁሉን ነገር የመጠራጠር አስተሳሰብ የብዙዎችን እምነት ሸርሽሮ በነበረበት በዚያ ዘመን “ፎቶ ድራማ” ይሖዋ ፈጣሪ መሆኑን በሰፊው አ...
Top Live Cam Porn Sites Sometimes it gets frustrating when you want to get some sexy action and you are there with your credit card looking for a legit website that actually works for real with real sexy girls working on them. Unfortunately, a harsh truth most guys do not know is that most of these websites are fake an...
ኢንጂነር ግዛቸው የዉህደት ጥሪ ለሰማያዊ/መኢአድ/መድረክ/አረና/ኢዴፓ አቀረቡ ኢንጂነር ግዛቸው የዉህደት ጥሪ ለሰማያዊ/መኢአድ/መድረክ/አረና/ኢዴፓ አቀረቡየአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ «በመድረክ ዙሪያም ሰፊ ዉይይት ያደረገ ሲሆን፣ አዲሱ ብሄራዊ ምክር ቤት፣ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ፓርቲው ከመድረክና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የጀመረውን ውህደት እልባት እንዲያበጅለት መመሪያ ሰጥቷል» ስንል መዘገባችን ይታወቃል። በዚህ ዙሪያ አስተያየት ያደረጉት አዲሱ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ድርጅታቸው ከአሁን በኋላ በግንባር...
· ኮሚቴው ፍጹም ውግዘት የሚገባቸውን የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ እንቅስቃሴ አራማጅ ማኅበራትና ግለሰቦች ለይቷል - ማኅበረ ሰላማ፣ ማኅበረ በኵር፣ የምሥራች አገልግሎት፣ አንቀጸ ብርሃን፣ የቅድስት ልደታ ለማርያም መንፈሳዊ ማኅበር፣ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ተሐድሶ ኅብረት፣ አሸናፊ መኰንን፣ አግዛቸው ተፈራ፣ ጽጌ ስጦታው እና ግርማ በቀለ ይገኙባቸዋል። · “ሃይማኖቴ እንደ አባቶቼ ነው” ያሉት የአባ ሰረቀ እና “የቅን ልቦና የመንፈሳዊና የፈውስ አገልግሎትን ያቋቋምኹት ልጆቼን የማበላቸው ስለተቸገርኹ ነው” ያሉት ...
በደቡብ ሱዳን ሰላም ላይ ለመነጋገር የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ መሪዎች እዚያው ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል። በስብሰባው ሃሣብና ሂደት ላይ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ወደ ጁባ ደውሎ የኢትዮጵየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን አቶ መለስ ዓለምን አነጋግሯል። ቃለ ምልልሱ ቀጥሎ ይቀርባል። No media source currently available
Tag Archive: 'ኃይለ ማርያም ደሳለኝ' የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስልጣን መልቀቅ እንደሚፈልጉ ዛሬ ማታ ለህዝቡ ባደረጉት ንግግር አስታወቁ። ኢትዮጵያ እንደገና በለውጥ ሂደት ያለች ይመስላል። እኔን የሚገርመኝ ግን ስንለውጥ ወደ ባሰ ሳይሆን ወደ ተሻለ የምንለውጠው መቼ ይሆን? ያ እንደዛሬው በስሜት ተነሳስቶ ንጉሡን ከስልጣን አውርዶ የገደለው የስድሳዎቹ ለውጥ ከንጉሡ የተሻለ መልካም ነገር አመጣን? ከዚያ በኋላ ይከው እስከ ዛሬ ድረስ ለአርባ […]
በኢትዮጵያ የማህበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች ዘንድ የመውለጃ ጊዜአቸው የተቃረበ ነፍሰ ጡሮችን ያለምንም ክፍያ ወደ ህክምና ተቋማት ስለሚያደርሱ አሽከርካሪዎች የሚያወሱ ጽሁፎች እና ፎቶዎች ተወዳጅነትን አትርፈዋል፡፡ በአዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ “ላዳ” ታክሲ የሚያሽከረክረው ቴዎድሮስ አቦሃይም ተመሳሳይ መልካም ተግባሩ በብዙዎች አስመስግኖታል። በኢትዮጵያ የማህበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች ዘንድ የመውለጃ ጊዜአቸው የተቃረበ ነፍሰ ጡሮችን ያለምንም ክፍያ ወደ ህክምና ተቋማት ስለሚያደርሱ አሽከርካሪዎች የሚያወሱ ጽሁፎ...
¨ወቸው ጉድ ሰማዩ እንዴት ጠቁሯል ጃል!¨ አሉ አባ እንጦስ አንገታቸውን ወደ ሰማይ አቅንተው። ¨አዎን አባቴ ክረምት አይደል ወቅቱ ያውም ወርሃ ሃምሌ¨ ራማ መለሰ እርሱም እንደ እሳቸው አንገቱን ቀና አርጎ በ አንድ እጁ ግን የ አባን እጅ እንደያዘ። ¨በል ልጄ ወደ ገዳማችን እንሂድ ተነስ¨ ቀጠሉ አባ እንጦስ በግራ እጃቸው ወተት የመሰለ ጺማቸውን ዳበስ እያደረጉ ¨ለመሆኑ ስንት ሰዓት ነው እንግዶቹ የመጣሉ ያልከኝ?¨ ¨ዘጠኝ ሰዓት ነው አባቴ¨ መለሰ ራማ አባ የተቀመጡበትን አጎዛ መጠቅለል ጀመረ። ¨የቀት...
ኢትዮጵያ የዘውድ ስርዓት ከወረደ በኃላ ባልተረጋጋ የለውጥ ማዕበል ውስጥ መናጥ ከጀመረች 40 ዓመታት እየደፈነ ነው።የየካቲት 1966 ዓም አብዮት ዘንድሮ 40 ዓመት ይሞላዋል።ከ 1966 ዓም በፊት በነበሩት ስልሳ አመታት ውስጥ ሀገራችን ከሁለት መቶ አመታት በላይ በዘመነ መሳፍንት የእርስ በርስ ግጭት ከቀረው ዓለም ጋር የነበራት ግንኙነት በብዙ መልኩ የተለያየ እና ጠንካራ የማይባል ነበር።ከ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ እስከ አጋምሹ ማለትም 1966 ዓም በነበሩት ዓመታት ውስጥ ሀገራችን ፍፁም ከሆነው የፊ...
ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ፣ በወቅታዊ ጉዳዮችና በቅርቡ ሹመት ስላገኙ ጄኔራሎችና የጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የሥልጣን ቆይታን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከዮሐንስ አንበርብር ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡- ከሁለት ዓመት በፊት በአገሪቱ የነበረውን ግጭትና የፖለቲካ ቀውስ በተመለከተ በሚዲያዎች ባቀረቡት ጽሑፍ ሦስት ሊሆኑ ይችላሉ ያሏቸ...
ዩናይትድ ስቴትስ አርባ ምንጭ፤ ኢትዮጵያ ይገኝ የነበረው የሰው አልባ አውሮፕላን ተልዕኮዋን መዝጋቷን አንድ የኤምባሲ ባለሥልጣን አስታወቁ። የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ሠራተኞች ከእንግዲህ አርባ ምንጭ እንደማይኖሩ ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች። ኢትዮጵያ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ቃል-አቀባይ ዴቪድ ኬኔዲ የአርባ ምንጩ ሰው አልባ አውሮፕላን ማዕከል ከአሁን በኋላ አስፈላጊ አይደለም ሲሉ በኢሜል መልእክት መግለፃቸቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። «የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ሠራተኞች ከእንግዲህ ...
የሊቨርፑሉ አጥቂ ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ላለፉት አመታት በአንድ የውድድር አመት በ 38 ጨዋታዎች ተይዞ የነበረውን የከፍተኛ ጎል አግቢነትን ሪከርድ ሰበረ። የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በእኩል ሰአት በተለያዩ ሜዳዎች ተካሂዶ ተጠናቋል። በውድድር አመቱ አስደናቂ አቋሙን በማሳየት የተለያዩ ሽልማቶችን እያገኘ የሚገኘው ሞ ሳላህ ብራይተን ላይ አንድ ጎል ካስቆጠረ በኋላ በፕሪምየርሊጉ 32ኛ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል። ይህ ጎል ደግሞ ፕሪምየርሊጉ በአዲስ መልክ ከተጀመረ ጀምሮ በአንድ የውድ...
አለማቀፍ የኡንዲስትሪያል ህብረት የኢትዮጵያ ሰራተኞች የተሻለ ክፍያ እንዲያገኙ ዘመቻ ጀመረ (ኢሳት ዜና ግንቦት 08 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮጵያ ውስጥ በጨርቃጨርቅና አልባሳት እንዱስትሪዎች የሚሰሩ ሰራተኞች የተሻለ ክፍያ እንዲያገኙ ለማድረግ ኢንዳስትራያል ግሎባል ዩኒየን የተባለው የሰራተኞች ማህበር ዘመቻ ጀምሯል። በእነዚህ እንዱስትሪዎች ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን በወር 20 ዶላር አካባቢ የሚከፈላቸው ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ያለውን የኑሮ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ሰራተኞቹ የመጨረሻ ክፍያ...
Windows DVD Player በ Microsoft የቀረበ ይዘት የሚተገበረው ለ፦ Windows 10 Select Product Version All Products The Windows DVD Player app enables Windows 10 PCs with an optical disc drive to play DVD movies (but not Blu-ray discs). You can buy it in Microsoft Store.For more info, see Windows DVD Player Q&A. ለመጨረሻ ጊዜ የዘመነው፦ 31 ኦክቶ 2...
በቅርቡ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተካሄደዉ የምሁራን ዉይይት እና ምሁራን በሀገሪቱ በፖለቲካ ያላቸዉ ሚና በ1940ዎቹ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የተቋቋመዉ ዩኒቨርሲቲ ለሀገሪቱ የምሁራን መፍለቂያ ብቻ ሳይሆን የለዉል አቀንቃኖች የተገኙበት እንደሆነ ይነገርለታል። ለዚህም የያኔ ነገሥታቱም ሆኑ ከዚያ ወዲህ በትረ ስልጣን የጨበጡ መሪዎች ዓይናቸዉን እንደጣሉበት የሚናገሩ አሉ። የሀገሪቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ቁጥሩ እንደጨምሩ ማድረጉን የሚገልጸዉ ስልጣን ላይ ያለዉ መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ትምህርት ከመጀመሩ አ...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ‹‹… ለዘለዓለም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ የሠራኸውን ቤት ቀድሻለሁ። ዓይኖቼና ልቤም በዘመኑ ሁሉ በዚያ ይሆናሉ›› (ቀዳማዊ ነገሥት ፱፥፫)። በአ/አበባ ሀ/ስብከት እስካሁን ከተሠሩ ዘመናውያነ አብያተ ክርስሪያናት ሊጠቀሰ የሚችለው የአየር ጤና ኪዳነ ምሕረት ቅዳሴ ቤቱ በሚከበርበት ዕለት ይህን መልክት ሳለተላልፍ የሚሰማን መንፈሳዊ ደስታ እጅግ ከፍ ያል ነው። በሕዝበ ክርስቲያኑ አማካይነት ምን ያህል እንደተደከመበት እናውቃለንና ምእመናን ቤታችን፣ ን...
ሙሉውን ቃል በ PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ · አማርኛ ተናጋሪ መነኮሳት ከገዳማቸው በግፍ ተባረዋል · መነኮሳቱ ለሁለት ቀናት ተጉዘው ጎንደር ገብተዋል · የትግራይ ተወላጅ አበሜኔት እና እቃ ቤት በአቶ ሲሣይ መሬሳ ተሹመዋል · በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው ለክልሉ ፕሬዘዳንት አቤቱታ በማሰማት ላይ ናቸው |አቶ ሲሣይ መሬሳ| ባለፈው ሳምንት እንደዘገብነው በአቶ ሲሣይ መሬሳ መሪነት ገዳማውያን መነኮሳት በግፍ አማርኛ ተናጋሪዎች ናችሁ የተባሉት ተባረዋል፣ አቅም ያላቸው በረሃ አቋርጠው ሸሽተዋል፣ ደካሞቹ አረ...
የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት በመልካም ጅምር ላይ አንደሚገኝ ተገለጸ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት ሁለተኛው ምዕራፍ የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት በመልካም ጅምር ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። ሁለተኛው ምዕራፍ የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አስተዳደራዊ ጉዳዮችንና ቋሚ የሰላም ሁኔታ መፍጠርን አጀንዳው አድርጎ እ.ኤ.አ ከየካቲት 5 ቀን 2018 ጀምሮ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ሱዳን የኢጋድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኢብራሂም ዋኢስ እንደተናገሩት እስካ...
ትላንትና እኛ ስሪት ይፋ አድርገዋል 0.6.7. ይህ ስሪት ጥቂት አነስተኛ ጥገናዎች ያካትታል, ሁለቱም የ google በትክክል ምንጭ ቋንቋ አላገኘም ጊዜ ተጨማሪ ሐረጎች ለመተርጎም የሚያስችል ችሎታ, እና ችሎታ ቋሚ ፋይሎች በቀጥታ አገናኞች ለማካተት (ሰዎች አንድ ያደርጋል 301 ይከሰታል አቅጣጫ አዙር). ይሁን እንጂ ምን ይበልጥ አስፈላጊ ነው በመጨረሻ የእኛ ምእራፎች ጽዳት ችለዋል ነው, እና Transposh ቀጣዩ ዐቢይ ስሪት ሙሉ እንቅስቃሴ ውስጥ ጊርስ ተዘጋጅቷል – ይህም ይሆናል 0.7. በዚህ ስሪ...